Duration 12:12

የሶፍት ኬክ አሰራር How To Make Soft Cake

554 171 watched
0
7.1 K
Published 4 Sep 2019

ቀላል የሶፍት ኬክ አሰራር የሚያስፈልጉን 4 እንቁላል 200 ግራም ስኳር 400 ዱቄት 200 ወተት 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪግ ፓዉደር 1,የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ወይም 4 ,እንቁላል 2 ኩባያ ዱቄት ግማሽ ኩባያ ስኳር ግማሽ ኩባያ ወተት እሩብ ኩባያ ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪግ ፓዉደር ስኳሩን መቀነስም መጨመርም ይቻላል

Category

Show more

Comments - 389